Registration Announcement

                                           ቀን 06/07/2015 ዓ.ም

                                    ማስታወቂያ

           የ2ኛ ዓመት 2ኛ ሴ/ር ምዝገባን ይመለከታል

ለብራና ኮሌጅ ፍ/ሰላም ካምፓስ መደበኛ 2ኛ ዓመት ተማሪዎች የ2015 ዓ.ም 2ኛ ሴ/ር የምዝገባ ቀን መጋቢት 08/2015 ዓ.ም እና መጋቢት 11/2015 ዓ.ም ሲሆን በቅጣት ምዝገባ ደግሞ መጋቢት 12/2015 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ለምዝገባ ከተሰጠው ጊዜ ውጭ የሚመጣ ተማሪ ኮሌጁ የማያስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

ማሳሳቢያ፡

  1. በተጠቀሱት ቀናት ያልተመዘገበ ተማሪ በራሱ ጊዜ ትምህርቱን እንዳቋረጠ ተደረጎ  የሚወሰድ ይሆናል

2. ሁሉም ተማሪ የመጋቢት ወርን ጨምሮ ወርሃዊ ክፍያ ማጠናቀቅ ይጠበቅበታል

3. ትምህርት የሚጀመርበት ቀን መጋቢት 15/2015 ዓ.ም ነው

             Registration

Author: Assfaw Ferede

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *