የትም/ት ምዝገባ ማስታወቂያ

ብራና ኮሌጅ

የትም/ ምዝገባ ማስታወቂያ

ብራና ኮሌጅ በዶክትሬት ዲግሪ እና በረ/ፕሮፌሰር ማዕረግ ባላቸው በደ/ማርቆስ ዩኒቨርስቲ መምህራን የተቋቋመው ብራና ኮሌጅ በ2013 ዓ.ም ትም/ት ዘመን በመጀመሪያ ዲግሪ እና በ2ኛ ዲግሪ ፕሮግራም ስልጠና ለመስጠት አዲስ አመልካቾችን ምዝገባ ጀምረናል፡፡

  • በመደበኛ——–ከሰኞ–አርብ
  • በማታ———–ከሰኞ–አርብ ከምሽት 11፡30-2፡30
  • ቅዳሜና እሁድ
  • በርቀት

      ስልጠና የሚሰጥባቸው የትም/ ዘርፎች

  1. በማስተርስ ዲግሪ
  • Master of Business Administration (MBA)
  • MSC in Accounting and Finanice
  1. 2. በመጀመሪያ ዲግሪ
  • በማኔጀመንት
  • በአካውንቲንግና ፋይናንስ
  • በማርኬቲንግ ማኔጀመንት
  • በኮምፒተር ሳይንስ
  1.   በርቀት
  • በማኔጀመንት
  • በአካውንቲንግና ፋይናንስ
  • በማርኬቲንግ ማኔጀመንት
  • በኢኮኖሚክስ

4 . በቅርቡ የምንመዘግብባቸው ፕሮግራሞች

  • Master of project planning and management
  • Msc in Information Technology

ማሳሰቢያ፡የምንቀበላቸው ተማሪዎች ኮታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ፡፡

አድራሻ፡ ደ/ማርቆስ በሆስፒታል መስመር ቅ/ማርቆስ ቤተ-ክርስቲያን አጠገብ እንገኛለን፡፡

ስልክ   058-178-4179

09-91-48-36-40

 

ብራና የእውቀት ጎዳና !                           Birana way of knowledge!

Author: gashaw

2 thoughts on “የትም/ት ምዝገባ ማስታወቂያ

Comments are closed.