Job Vacancy

ቀን 06-02-2013 ዓ.ም

                                                     የቅጥር ማስታወቂያ

ብራና ኮሌጅ ክፍት የስራ መደቦች ላይ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ተ.ቁ የሥራ መደቡ

መጠሪያ

ብዛት ተፈላጊ የትም/ት ዝግጅት እና የትም/ት ደረጃ የስራ ልምድ የቅጥር ሁኔታ ደመወዝ
1 መምህር 2 2ኛ ዲግሪ MBA ያለውና የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጀመንት የተመረቀ/ች 0 ዓመት፤ የስራ ልምድ ያለው ይበረታታል በቋሚነት በኮሌጁ ስኬል መሰረት
2 መምህር 1 2ኛ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ፣አይቲ፣ሶፍት ዌር ኢንጅነሪንግ የተመረቀ/ች 0 ዓመት፤ የስራ ልምድ ያለው ይበረታታል በቋሚነት በኮሌጁ ስኬል መሰረት
3 መምህር 1 2ኛ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ያለውና የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት /ማኔጅመንት የተመረቀ/ች 0 ዓመት፤ የስራ ልምድ ያለው ይበረታታል በቋሚነት በኮሌጁ ስኬል መሰረት
4 ላይበራሪስት 1 በላይበራሪ ሳይንስ ፣ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ሪከርድ ማኔጀመንት፣በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በአይቲ  መጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች 2 ዓመት በቋሚነት በኮሌጁ ስኬል መሰረት
5 ፀሃፊ 1 ዳታቤዝ አድሚንስትሬሽን ፣ሴክሬታሪል ሳይንስ፣ኦፊስ ማኔጀመንት፣በኮምፒውተር ሳይንስ በደረጃ-4 የተመረቀ/ች ሆኖ ከደረጃ 1-4 የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል 2 ዓመት በቋሚነት በኮሌጁ ስኬል መሰረት
6 ሬጅስትራር 1 ስታስቲክስ፣ኢንፎረሜሽን ሲስተም ማኔጅመንት፣ ፣በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በአይቲ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ 2 ዓመት በቋሚነት በኮሌጁ ስኬል መሰረት

 

ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች ለምዝገባ ስትመጡ ዋናውን የትም/ት ማስረጃና ስራ ልምድ እና እንድ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባችሁ ወይም ዋናውን የትም/ት ማስረጃና ስራ ልምድ ስካን በማድረግ በኢሜይል አድረሻ assfaw552@gmail.com  ሳብጀክት (subject) በሚለው ላይ የምትመዘገቡትን ሰራ መደብ በመፃፍ መላክ አለባቸሁ፡፡

  • የምዝገባ ቦታ ብራና ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር-03
  • ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና ዋናውን የትም/ት ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
  • የመመዝገቢያ ጊዜ ከ06/02/2013 ዓ.ም እስከ 13/02/2013 ዓ.ም
  • የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
  • አድራሻ፡ደ/ማርቆስ ቅ/ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን አጠገብ እንገኛለን፡፡

ስልክ፡- 058-178-41-79/09-91-48-36-40

 

Author: Assfaw Ferede