ቀን 06/07/2015 ዓ.ም
ማስታወቂያ
የ2ኛ ዓመት 2ኛ ሴ/ር ምዝገባን ይመለከታል
ለብራና ኮሌጅ ፍ/ሰላም ካምፓስ መደበኛ 2ኛ ዓመት ተማሪዎች የ2015 ዓ.ም 2ኛ ሴ/ር የምዝገባ ቀን መጋቢት 08/2015 ዓ.ም እና መጋቢት 11/2015 ዓ.ም ሲሆን በቅጣት ምዝገባ ደግሞ መጋቢት 12/2015 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ለምዝገባ ከተሰጠው ጊዜ ውጭ የሚመጣ ተማሪ ኮሌጁ የማያስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሳቢያ፡
- በተጠቀሱት ቀናት ያልተመዘገበ ተማሪ በራሱ ጊዜ ትምህርቱን እንዳቋረጠ ተደረጎ የሚወሰድ ይሆናል
2. ሁሉም ተማሪ የመጋቢት ወርን ጨምሮ ወርሃዊ ክፍያ ማጠናቀቅ ይጠበቅበታል
3. ትምህርት የሚጀመርበት ቀን መጋቢት 15/2015 ዓ.ም ነው