ቀን 06-02-2013 ዓ.ም
የቅጥር ማስታወቂያ
ብራና ኮሌጅ ክፍት የስራ መደቦች ላይ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ተ.ቁ | የሥራ መደቡ
መጠሪያ |
ብዛት | ተፈላጊ የትም/ት ዝግጅት እና የትም/ት ደረጃ | የስራ ልምድ | የቅጥር ሁኔታ | ደመወዝ |
1 | መምህር | 2 | 2ኛ ዲግሪ MBA ያለውና የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጀመንት የተመረቀ/ች | 0 ዓመት፤ የስራ ልምድ ያለው ይበረታታል | በቋሚነት | በኮሌጁ ስኬል መሰረት |
2 | መምህር | 1 | 2ኛ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ፣አይቲ፣ሶፍት ዌር ኢንጅነሪንግ የተመረቀ/ች | 0 ዓመት፤ የስራ ልምድ ያለው ይበረታታል | በቋሚነት | በኮሌጁ ስኬል መሰረት |
3 | መምህር | 1 | 2ኛ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ያለውና የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት /ማኔጅመንት የተመረቀ/ች | 0 ዓመት፤ የስራ ልምድ ያለው ይበረታታል | በቋሚነት | በኮሌጁ ስኬል መሰረት |
4 | ላይበራሪስት | 1 | በላይበራሪ ሳይንስ ፣ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ሪከርድ ማኔጀመንት፣በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በአይቲ መጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች | 2 ዓመት | በቋሚነት | በኮሌጁ ስኬል መሰረት |
5 | ፀሃፊ | 1 | ዳታቤዝ አድሚንስትሬሽን ፣ሴክሬታሪል ሳይንስ፣ኦፊስ ማኔጀመንት፣በኮምፒውተር ሳይንስ በደረጃ-4 የተመረቀ/ች ሆኖ ከደረጃ 1-4 የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል | 2 ዓመት | በቋሚነት | በኮሌጁ ስኬል መሰረት |
6 | ሬጅስትራር | 1 | ስታስቲክስ፣ኢንፎረሜሽን ሲስተም ማኔጅመንት፣ ፣በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በአይቲ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ | 2 ዓመት | በቋሚነት | በኮሌጁ ስኬል መሰረት |
ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች ለምዝገባ ስትመጡ ዋናውን የትም/ት ማስረጃና ስራ ልምድ እና እንድ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባችሁ ወይም ዋናውን የትም/ት ማስረጃና ስራ ልምድ ስካን በማድረግ በኢሜይል አድረሻ assfaw552@gmail.com ሳብጀክት (subject) በሚለው ላይ የምትመዘገቡትን ሰራ መደብ በመፃፍ መላክ አለባቸሁ፡፡
- የምዝገባ ቦታ ብራና ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር-03
- ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና ዋናውን የትም/ት ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
- የመመዝገቢያ ጊዜ ከ06/02/2013 ዓ.ም እስከ 13/02/2013 ዓ.ም
- የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
- አድራሻ፡ደ/ማርቆስ ቅ/ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን አጠገብ እንገኛለን፡፡
ስልክ፡- 058-178-41-79/09-91-48-36-40
Recent Comments