ብራና ኮሌጅ
የትም/ት ምዝገባ ማስታወቂያ
ብራና ኮሌጅ በዶክትሬት ዲግሪ እና በረ/ፕሮፌሰር ማዕረግ ባላቸው በደ/ማርቆስ ዩኒቨርስቲ መምህራን የተቋቋመው ብራና ኮሌጅ በ2013 ዓ.ም ትም/ት ዘመን በመጀመሪያ ዲግሪ እና በ2ኛ ዲግሪ ፕሮግራም ስልጠና ለመስጠት አዲስ አመልካቾችን ምዝገባ ጀምረናል፡፡
- በመደበኛ——–ከሰኞ–አርብ
- በማታ———–ከሰኞ–አርብ ከምሽት 11፡30-2፡30
- ቅዳሜና እሁድ
- በርቀት
ስልጠና የሚሰጥባቸው የትም/ት ዘርፎች
- በማስተርስ ዲግሪ
- Master of Business Administration (MBA)
- MSC in Accounting and Finanice
- 2. በመጀመሪያ ዲግሪ
- በማኔጀመንት
- በአካውንቲንግና ፋይናንስ
- በማርኬቲንግ ማኔጀመንት
- በኮምፒተር ሳይንስ
- በርቀት
- በማኔጀመንት
- በአካውንቲንግና ፋይናንስ
- በማርኬቲንግ ማኔጀመንት
- በኢኮኖሚክስ
4 . በቅርቡ የምንመዘግብባቸው ፕሮግራሞች
- Master of project planning and management
- Msc in Information Technology
ማሳሰቢያ፡– የምንቀበላቸው ተማሪዎች ኮታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ፡፡
አድራሻ፡– ደ/ማርቆስ በሆስፒታል መስመር ቅ/ማርቆስ ቤተ-ክርስቲያን አጠገብ እንገኛለን፡፡
ስልክ 058-178-4179
09-91-48-36-40
ብራና የእውቀት ጎዳና ! Birana way of knowledge!
good
It is good