ማስታወቂያ
በብራና ኮሌጅ በ2013 ዓ.ም ዲግሪ ለመማር ያመለከታችሁ አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች በሙሉ
በ2013 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በብራና ኮሌጅ በተለያዩ ዲፓርትመንት በመደበኛ(REGULAR) እና በማታ(EXTENSTION) ፕሮግራም ለመማር የተመዘገባችሁ ዲግሪ ተማሪዎች ትምህርት የሚጀመርበት ቀን፡
- መደበኛ(REGULAR) ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ታህሳስ 12-13/2013 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ታህሳስ 14/2013 ዓ.ም
- ኤክስቴንሽን(EXTENSTION) ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ታህሳስ 17/2013 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ታህሳስ 18/2013 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ኮሌጁ